Coles

Loading Inventory...
ጥሎ ማለፍ: Historical Novel

ጥሎ ማለፍ: Historical Novel in Ottawa, ON

By None

Current price: $27.99
Visit retailer's website
ጥሎ ማለፍ: Historical Novel

By None

ጥሎ ማለፍ: Historical Novel in Ottawa, ON

Current price: $27.99
Loading Inventory...

Size: Paperback

Visit retailer's website
*Product information may vary - to confirm product availability, pricing, shipping and return information please contact Coles
ይህ የሥነ-ጽሁፍ ሥራ በታሪካዊ ልቦለድነቱ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ወግም አስፈላጊው ትኩረት እንዳይነፈገው ጥረት ተደርጓል፡፡ የተወሰነ ዘመንን ተንተርሷል፤ ከደርግ አሥራ ሰባት ያገዛዝ ዘመን... አሥራ አራቱን፡፡ የዘመነ ደርግን ምሥጢራዊ ሰነዶችና መዛግብቶችን፤ ከተነሳበት ጭብጥ አኳያ ፈትሿል፡፡ በዚህም ጠቃሚ መረጃዎችን ለታሪካዊነቱ ዋቢ አድርጓል፡፡ "ታሪካዊ ልቦለድ በኃላፊ ጊዜ ቢጋር ውስጥ ተቀንብቦ ከባለታሪኮቹና ከመረጃዎች ጋር ቁርኝት ቢኖረውም፤ የዘመኑን ትንሣኤና ውድቀት አበክሮ ከማውሳት አያልፍም'' የሚለውን የብዕሩን ሰው የአንቶኒ ትሮሎኘን ነቢብ መደላድሉ አድርጓል፡፡ ከእንግሊዛዊው የታሪካዊ ልቦለድ ደራሲና ገጣሚ ከሮበርት ግሬቭ የግል አስተያየት ጋርም ደራሲው የሚስማማበት ነጥብ አለው፡፡ ግሬቭ፤ "እራሴን ወደ ቀድሞ ዘመንና ትዝታዎች የመመለስ ስጦታው አለኝ፡፡ በዚህም ትናንት ምንና እንዴት እንደነበር ማየት እችላለሁ፡፡ ታሪካዊ ልቦለድም መጻፍ ያለበት በዚህ መልክ ነው፡፡'' ይላል፡፡ ይህ ታሪካዊ ልቦለድ ባንድ የደርግ ቋሚ ኮሚቴ አባል በነበረ ግለሰብ ሕይወት ዙሪያ የተጠነጠነ ነው፡፡ የግለሰቡን መነሻና መድረሻ፣ ከደርግ ሥልጣነ ዘመን ቆይታ ጋር ይመለከታል፡፡ በአብዮቱ ዘመን ውጣ ውረድ ውስጥ ያብዮተኞች እጣ ፈንታና መጨረሻ ምን እንደነበር በመረጃዎች ተደግፎ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ጥበብ አኳያ ለመቃኘት ተሞክሯል፡፡ ሥልጣን ያሰከራቸው ለማንም ለምንም እንደማይመለሱ ተስተውሏል፡፡ አንድ ዕውቅ ያገራችን ባለቅኔም፤ 'አንቺ የሥልጣን ፅዋ፣ ሲይዙሽ በተራገፈታሽ ጣፋጭ ነው፣ ጭላጭሽ መራራ፤ይኸንን እያየ፣ የሚተውሽ የለምይጋደልብሻል፤ የሰው ልጅ ዘላለም፤' ሲሉም የባለጊዜዎችንና የመንበራቸውን ፍጻሜ ያመለከቱት ሳይጠቀስ አይታለፍም፡፡

More About Coles at Bayshore Shopping Centre

Coles is renowned for its outstanding customer service and great selection of books. Along with the vast array of magazines, stationary, audio-books, children's literature, fiction, non-fiction and reference books, you can find accessories to make your reading experience more pleasurable. We can recommend the very best in reading today. We will help you search our titles for exactly what you need, and if we do not have it in stock, we will order it for you.

100 Bayshore Dr, Nepean, ON K2B 8C1, Canada

Find Coles at Bayshore Shopping Centre in Ottawa, ON

Visit Coles at Bayshore Shopping Centre in Ottawa, ON
Powered by Adeptmind